ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የአርስፋሪስት ልጆች አንድ መቶ ዐሥራ ሁለት ናቸው። የበጢሩስ ልጆችም ሦስት ሽህ አምስት ናቸው፤ የኤናውም ልጆች መቶ አምሳ ስምንት ናቸው። የቤትሎሞን ልጆችም መቶ ሃያ ሦስት ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |