ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የአዶኒቃም ልጆች ስድስት መቶ ስድሳ ሰባት ናቸው፤ የበጉዋይ ልጆችም ሁለት ሺህ ስድሳ ሰባት ናቸው፤ የአዲኖስም ልጆች አራት መቶ አምሳ አራት ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |