ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 3:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እንዲህም አሉ፥ “ንጉሡ ከዕንቅልፉ በነቃ ጊዜ ይህቺን ደብዳቤ እንሰጠዋለን፤ ንጉሡና ሦስቱ የፋርስ ሹሞቹም በቃሉ ለተወደደውና ብልህ ለሆነው ይፍረዱለት።” ምዕራፉን ተመልከት |