ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 3:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ነጭ ሐርም ያልብሰው፤ በወርቅ ጽዋም ይጠጣ፤ በወርቅ አልጋም ይተኛ፤ በወርቅ ሰረገላም ላይ ይቀመጥ፤ ከተልባ እግርም የተሠራ መጠምጠሚያ በራሱ ላይ ያድርግ፤ በአንገቱም ላይ ዝርግፍ ወርቅ ይሰር። ምዕራፉን ተመልከት |