ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 3:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እርሱም፥ “እነዚያን ጐልማሶች ሰዎች ጥሯቸው፤ እነርሱ ራሳቸው ነገራቸውን ይናገሩ” አለ፤ ጠርተውም አገቡአቸው። ምዕራፉን ተመልከት |