ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 3:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በሜዶንና በፋርስ ያሉ አዛዦችን ሁሉ፥ መሳፍንቱንና ሹሞቹን፥ አለቆቹንና መኳንንቱንም ወደ አዳራሹ ይጠሩ ዘንድ ላከ፤ ምዕራፉን ተመልከት |