ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 2:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ከዚህ በኋላ ራቲሞስና ጸሓፊው ስልምዮስ፥ ከእነዚህም በታች ያሉት ንጉሡ አርጤክስስ የጻፋትን ያችን መልእክት ባነበቧት ጊዜ ከብዙ ሰዎች ጋር በብዙ ችኮላ ወደ ኢየሩሳሌም ፈረሶቻቸውን አስነሡ፤ የሚሠሩትንም ይከለክሉ ጀመሩ። ምዕራፉን ተመልከት |