ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 2:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 አሁንም ጌታችን ንጉሥ ሆይ፥ እንነግርሃለን፤ ያች ከተማ ከተሠራች፥ ቅጽሮችዋም ከተፈጸሙ በኋላ ወደ ቄሌ-ሶርያና ወደ ፊንቄ አያሳልፏችሁም።” ምዕራፉን ተመልከት |