ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 2:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ቍጥሩም እንዲህ ነው፦ የወርቁ ወጭት አንድ ሺህ፥ የብሩም ወጭት አንድ ሺህ ነው። የብር ሳህኖች ሃያ ዘጠኝ፥ የወርቅ ጽዋዎችም ሠላሳ፥ የብርም ጽዋዎች ሁለት ሺህ አራት መቶ ዐሥር፥ ሌሎች ዕቃዎች ግን አንድ ሺህ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |