2 ቆሮንቶስ 10:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ነገር ግን በመልእክቶች የማስፈራራችሁ እንዳይመስላችሁ፥ ይህን ትምክሕቴን እተወዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በመልእክቶቼ የማስፈራራችሁ አይምሰላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በመልእክቶቼ የማስፈራራችሁ እንዳይመስላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 በመልእክቴ የማስፈራራችሁ አይምሰላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 በመልእክቶቼ የማስደነግጣችሁ አይምሰላችሁ። ምዕራፉን ተመልከት |