1 ነገሥት 17:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ኤልያስ እንዲህ ሲል መጣ፦ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ከዚያም እንዲህ የሚል የእግዚአብሔር ቃል ለኤልያስ መጣለት፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከዚህ በኋላ የጌታ ቃል ወደ ኤልያስ መጣ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ከዚህ በኋላ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤልያስ መጣ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 የእግዚአብሔርም ቃል እንዲህ ሲል ለእርሱ መጣለት ምዕራፉን ተመልከት |