ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 7:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አቤቱ ለባሪያህ ከፈቀድህለት፥ ዓለም ሰውን በሚችለው ገንዘብ ሙታን ሁሉ መኖርን ይችሉ ዘንድ እንዲያፈራልን እናርስና እንዘራ ዘንድ ልብንና ሕሊናን ብትሰጠን በተሻለን ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |