ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 7:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 ገበሬ ብዙ ዘር እንደሚዘራ፥ ብዙ ተክልንም እንደሚተክል፥ ጊዜውም ቢሆን ዘሩ ሁሉ የሚበቅል እንደ አይደለ፥ ተክሉም ሁሉ ሥር የሚሰድድ እንደ አይደለ፥ በዚህ ዓለም ያሉ ሰዎችም እንዲሁ ናቸው፤ ሁሉም የሚድኑ አይደሉም።” ምዕራፉን ተመልከት |