ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 7:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 አንተ ግን ስለ እኛ፥ ስለ በደሉ ሰዎችም ይቅር ባይ ሁን፤ በጎ ሥራ የሌለን እኛን ይቅር ብትለን ያንጊዜ ይቅር ባይ ትባላላህና። ምዕራፉን ተመልከት |