ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 7:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በሥራቸው እንደ እንስሳ የሆኑ ሰዎችን ጥፋት አትውደድ። ሥርዐትህን በብሩህ ልቡና ያጸኗትን አስባቸው፤ ተመልከታቸውም እንጂ። ምዕራፉን ተመልከት |