ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 3:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 እኔም ጠየቅሁት፤ እንዲህም አልሁት፥ “በፊትህ እናገር ዘንድ መንገድ ሰጥተኸኛልና እነሆ፥ በእውነት አንተ አልኸኝ፤ ወጣት የነበረች እናታችሁ ፈጽማ አረጀች፤ ኀይላችንስ እንደ ቀደሙን ሰዎች ኀይል ለምን አልሆነልንም?” ምዕራፉን ተመልከት |