ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 3:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 እርሱም እንዲህ አለኝ፥ “እኔ ከምነግርህ ከእኒህ አንዱን መናገር እንደማትችል እንደዚሁ ፍርዴንና ስለ ወገኖች የምታገሠውን የፍቅሬን መጨረሻ ማግኘት አትችልም።” ምዕራፉን ተመልከት |