ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 3:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 የተዘጉትንም ቤቶች ክፈትልኝ፤ በውስጣቸውም የተዘጉ ነፋሳትን አምጣልኝ፤ ፈጽሞ ያላየኋቸውንም ፊታቸውን አሳየኝ፤ ቃላቸውንም አሰማኝ፤ የዚያን ጊዜም በሚገባ ያገኛቸውን መከራ እነግርሃለሁ።” ምዕራፉን ተመልከት |