ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 3:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከዚህም በኋላ በሁለተኛዪቱ ሌሊት የሕዝቡ ያለቆቻቸው አለቃ ፍልስጥያል ወደ እኔ መጣ፤ እንዲህም አለኝ፥ “አንተ ዕዝራ! ወዴት ነበርህ? ፊትህስ ስለ ምን አዝኗል? ምዕራፉን ተመልከት |