ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 2:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ከእነዚህም አንዲቱን የተረጐምህልኝ እንደ ሆነ እኔም ታውቅ ዘንድ የምትወዳትን ይህችን መንገድ እነግርሃለሁ፤ ይህ ክፉ ልቡናም ስለምን እንደ ሆነ አስተምርሃለሁ።” ምዕራፉን ተመልከት |