ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 2:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ይህ ዓለም በሚዛን ተመዝኗልና፥ ባሕሩንም በመስፈሪያ ሰፍሮታልና፤ የተሰጠውም መስፈርት እስኪፈጸም ድረስ ዝም ይላል፤ አይነቃምም።” ምዕራፉን ተመልከት |