ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 2:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ስለዚህ የጻድቃን ነፍሳት በማደሪያቸው ሁነው ጠየቁ፤ በዚህ እስከ መቼ ድረስ እንኖራለን? የዋጋችንስ መከር መቼ ይደርሳል?” አሉ። ምዕራፉን ተመልከት |