ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 2:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 እርሱም መለሰልኝ፤ እንዲህም አለኝ፥ “በሕይወት ካለህ ታየዋለህ፤ በሕይወት ብትኖርም በጊዜው ታውቀዋለህ፤ ዓለም ያልፍ ዘንድ ይቸኩላልና። ምዕራፉን ተመልከት |