ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 2:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 እኔ ግን የልዑልን መንገድ እጠይቅ ዘንድ አልወደድሁም፤ ሁልጊዜ በእኛ ላይ ስለሚያልፈው እንጂ፤ እስራኤል በውርደት ለአሕዛብ፥ የወደድኸውም ሕዝብ ለኀጢአተኞች ሕዝብ ተሰጥቶአልና። የአባቶቻችንም ኦሪት ጠፍታለችና፤ በውስጧም የተጻፈው ቃል ኪዳን የለምና። ምዕራፉን ተመልከት |