ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 2:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እንደዚሁም የባሕር ማዕበላት ምክርን መከሩ፤ “ለማዕበልነታችን በዚያ ሌላ ሀገር እንድናቀና በምድረ በዳ ያለ ዛፍን እንወጋው ዘንድ ኑ እንዝመት” አሉ። ምዕራፉን ተመልከት |