ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 11:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ትርጓሜው እንደዚህ ነው፤ ስምንቱ ነገሥታት በእርስዋ ይነግሣሉ፤ ዘመናቸውም የከፋ፥ ወራታቸውም ያጠረ ይሆናል፤ ከእነርሱ ሁለቱ ግን በዘመናቸው መካከል ፈጥነው ይጠፋሉ። ምዕራፉን ተመልከት |