ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 1:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እርሱንም የጽድቅ ትእዛዝን አዘዝኸው፤ ትእዛዝህንም አፈረሰ፤ ከዚህም በኋላ በእርሱና በልጆቹ ላይ ሞትን አመጣህ፤ አሕዛብና ሕዝብ፥ ነገድና ቍጥር የሌላቸው መንደረተኞችም ከእርሱ ተወለዱ። ምዕራፉን ተመልከት |