ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 1:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ስናገርም እንዲህ አልሁ፥ “አቤቱ፥ ጌታ ሆይ፥ አስቀድሞ ምድርን በፈጠርሃት ጊዜ አንተ ብቻህን ይህን ያልህ አይደለምን? አዳምን በመዋቲ ሥጋ ታስገኘው ዘንድ መሬትን ያዘዝሃት አይደለምን? ምዕራፉን ተመልከት |