ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 1:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ዋጋው ያልተገለጠ፥ ድካሙም ያላፈራ አለን? ወደ አሕዛብም በሄድሁ ጊዜ ሕግህንና ትእዛዝህን ሳያስቡ ደስ ብሏቸው አገኘኋቸው። ምዕራፉን ተመልከት |