ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 1:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 የማንንም አልተመለከትህም፤ የዚችስ መንገድ ፍጻሜዋ እንዴት ነው? ጽድቅን በመሥራት ባቢሎን ከጽዮን የምትበልጥበት አለን? ምዕራፉን ተመልከት |