1 ቆሮንቶስ 4:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እንግዲህ በዚህ ከመጋቢዎች እያንዳንዱ ቸርና ታማኝ ሆኖ እንዲገኝ ይፈለጋል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ባለዐደራዎችም ታማኝ ሆነው መገኘት አለባቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከዚህም በላይ፥ በመጋቢዎች ዘንድ የታመነ ሆኖ መገኘት ያሻል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ባለ ዐደራዎችም ታማኞች ሆነው መገኘት አለባቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 እንደዚህም ሲሆን፥ በመጋቢዎች ዘንድ የታመነ ሆኖ መገኘት ይፈለጋል። ምዕራፉን ተመልከት |