መዝሙር 78:26 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 የምሥራቁን ነፋስ ከሰማይ አስነሣ፤ የደቡብንም ነፋስ በኀይሉ አመጣ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ከሰማይ የምሥራቅን ነፋስ አስነሣ፥ በኃይሉም የደቡብን ነፋስ አመጣ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 የምሥራቅ ነፋስ እንዲነፍስ አደረገ፤ በኀይሉም የደቡብን ነፋስ አንቀሳቀሰ። ምዕራፉን ተመልከት |