መዝሙር 69:34 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ሰማይና ምድር፣ ባሕርም፣ በውስጣቸውም የሚንቀሳቀስ ሁሉ ያመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ጌታ ችግረኞችን ሰምቶአልና፥ እስረኞቹንም አልናቀምና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ሰማይና ምድር፥ ባሕሮችና በውስጣቸው የሚኖሩ ተንቀሳቃሽ ፍጥረቶች ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከት |