ምሳሌ 15:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የጠቢባን ከንፈር ዕውቀትን ታስፋፋለች፤ የሞኞች ልብ ግን እንዲህ አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የጠቢባን ከንፈር እውቀትን ትዘራለች፥ የሰነፎች ልብ ግን እንዲህ አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ዕውቀት የሚስፋፋው በብልኆች እንጂ በሞኞች አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የጠቢባን ከንፈሮች በዕውቀት የታሰሩ ናቸው፤ የሰነፎች ልብ ግን የጸና አይደለም። ምዕራፉን ተመልከት |