ማቴዎስ 5:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፤ መጽናናትን ያገኛሉና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፤ መፅናናትን ያገኛሉና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር መጽናናትን ስለሚሰጣቸው የሚያዝኑ የተባረኩ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፤መፅናናትን ያገኛሉና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፥ መፅናናትን ያገኛሉና። ምዕራፉን ተመልከት |