ማቴዎስ 26:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 መዝሙር ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረ ዘይት ተራራ ወጡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 መዝሙር ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረዘይት ወጡ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ከዚህ በኋላ መዝሙር ዘምረው ወደ ደብረ ዘይት ተራራ ወጡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 መዝሙርም ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረ ዘይት ወጡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 መዝሙርም ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረ ዘይት ወጡ። ምዕራፉን ተመልከት |