ሉቃስ 21:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ስለ ስሜም በሰዎች ሁሉ ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በሁሉም ከስሜ የተነሣ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ስለ ስሜም በሰው ሁሉ ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሁሉም ስለ ስሜ ይጠሉአችኋል፤ ይገድሉአችኋልም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። ምዕራፉን ተመልከት |