ሉቃስ 1:73 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም73 ለአባታችን ለአብርሃም የማለውን መሐላ ለማሰብ፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)73 ለአባታችን ለአብርሃም በመሐላ እንደማለለት አስታወሰ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም73 ይህንንም ቃል ኪዳን፥ በመሐላ የሰጠው ለአባታችን ለአብርሃም ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)73 ለአባታችን ለአብርሃም የማለውን መሐላ ያስብ ዘንድ። ምዕራፉን ተመልከት |