ሉቃስ 1:54 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም54 ምሕረቱን በማስታወስ፣ ብላቴናውን እስራኤልን ረድቷል፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 እስራኤልን አገልጋዩን፥ ምሕረቱን በማስታወስ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም54-55 ለአብርሃምና ለዘሩ ለዘለዓለም ያሳየውን ምሕረት በማስታወስ፥ አገልጋዩን እስራኤልን ረድቶታል። ይህንንም ያደረገው ለቀድሞ አባቶቻችን የሰጠውን የተስፋ ቃል ለመፈጸም ነው።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 ብላቴናውን እስራኤልን ተቀበለው፤ ይቅርታውንም ዐሰበ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)54-55 ለአባቶቻችን እንደ ተናገረ፥ ለአብርሃምና ለዘሩ ለዘላለም ምሕረቱ ትዝ እያለው እስራኤልን ብላቴናውን ረድቶአል። ምዕራፉን ተመልከት |