መዝሙር 72:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 የእሴይ ልጅ የዳዊት ጸሎት እዚህ ላይ ተፈጸመ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 የእሴይ ልጅ የዳዊት ጸሎት እዚህ ላይ ተፈጸመ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የእሴይ ልጅ የዳዊት ጸሎቶች ተፈጸሙ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከእንቅልፍ እንደሚነቃ፥ አቤቱ፥ በከተማህ ምልክታቸውን ታስነውራለህ። ምዕራፉን ተመልከት |