መዝሙር 137:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ለእግዚአብሔር መቅረብ የሚገባውን መዝሙር በባዕድ አገር እንዴት እንዘምራለን? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የእግዚአብሔርን ዝማሬ፣ እንዴት በባዕድ ምድር እንዘምር! ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የጌታን ዝማሬ በባዕድ ምድር እንዴት እንዘምራለን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አቤቱ፥ የምድር ነገሥታት ሁሉ ያመሰግኑሃል፤ የአፍህን ቃል ሁሉ ሰምተዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |