ምሳሌ 9:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ገረዶችዋም በከተማው ከፍተኛ ቦታ ላይ ቆመው፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ሴት አገልጋዮቿንም ላከች፤ ከከተማዪቱም ከፍተኛ ቦታ ተጣራች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ሴቶች አገልጋዮችዋን ልካ በከተማይቱ ከፍተኛ ስፍራ ላይ ጠራች፦ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አገልጋዮችዋን ልካ በከፍተኛ ዐዋጅ ወደ ማዕድዋ ጠራች። እንዲህም አለች፦ ምዕራፉን ተመልከት |