ዘኍል 6:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ናዝራዊ እስከ ሆነ ድረስ ለእግዚአብሔር የተለየ (የተቀደሰ) ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ራሱን በለየበት ጊዜ ሁሉ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ራሱን በለየበት ወራት ሁሉ ለጌታ የተቀደሰ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በብፅዐቱ ወራት ሁሉ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ራሱን የተለየ ባደረገበት ወራት ሁሉ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |