Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘኍል 26:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 የፋሬስም ልጆች፥ ኤስሮም፥ ሐሙልና ተወላጆቻቸው ናቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 የፋሬስ ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤ በኤስሮም በኩል፣ የኤስሮማውያን ጐሣ፤ በሐሙል በኩል፣ የሐሙላውያን ጐሣ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 የፋሬስም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከኤስሮም የኤስሮማውያን ወገን፥ ከሐሙል የሐሙላውያን ወገን።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 እነ​ዚህ የይ​ሳ​ኮር ወገ​ኖች ናቸው፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት ስድሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 የፋሬስም ልጆች፤ ከኤስሮም የኤስሮማውያን ወገን፥ ከሐሙል የሐሙላውያን ወገን።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘኍል 26:21
7 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የይሁዳ ልጆች፦ ዔር፥ ኦናን፥ ሴላ፥ ፋሬስና ዛራሕ ናቸው፤ ዔርና ኦናን ግን በከነዓን ምድር ሞተዋል። የፋሬስ ልጆች ሔጽሮንና ሐሙል ናቸው።


ፋሬስም ሔጽሮንና ሐሙል የተባሉ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤


የቀሩት የይሁዳ ልጆች ሴሎም ፋሬስ ዛራና ተወላጆቻቸው ናቸው።


ከይሁዳ ነገድ የጐሣ መሪዎች የተቈጠሩት ሰባ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።


ሔጽሮን፥ ከርሚና የእነርሱ ተወላጆች ናቸው።


ከሮቤል ነገድ የጐሣ መሪዎች የተቈጠሩት ጠቅላላ ቊጥር አርባ ሦስት ሺህ ሰባት መቶ ሠላሳ ነበር፤


ይሁዳ ፋሬስንና ዛራን ትዕማር ከምትባል ሴት ወለደ፤ ፋሬስ ሔስሮንን ወለደ፤ ሔስሮንም አራምን ወለደ፤


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች