ማቴዎስ 27:66 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም66 ስለዚህ ሄደው ድንጋዩን በማኅተም አሸጉና መቃብሩን በወታደሮች አስጠበቁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም66 እነርሱም ሄደው መቃብሩን በማኅተም አሽገው ጠባቂ አቆሙበት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)66 ሄደውም መቃብሩን ድንጋዩን በማተም ጠባቂዎች አቆሙ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)66 እነርሱም ሄደው ከጠባቆች ጋር ድንጋዩን አትመው መቃብሩን አስጠበቁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)66 እነርሱም ሄደው ከጠባቆች ጋር ድንጋዩን አትመው መቃብሩን አስጠበቁ። ምዕራፉን ተመልከት |