ማቴዎስ 20:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 የቀሩት ዐሥሩ ደቀ መዛሙርት ይህን ልመና በሰሙ ጊዜ በሁለቱ ወንድማማች ላይ ተቈጡ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ዐሥሩም ይህን በሰሙ ጊዜ፣ ሁለቱን ወንድማማቾች ተቈጧቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ዐሥሩም ይህንን በሰሙ ጊዜ በሁለቱም ወንድማማቾች ተቆጡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ዐሥሩም ሰምተው በሁለቱ ወንድማማች ተቍኦጡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 አሥሩም ሰምተው በሁለቱ ወንድማማች ተቍኦጡ። ምዕራፉን ተመልከት |