Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ማቴዎስ 13:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 “እንግዲህ እናንተ የዘሪው ምሳሌ ምን እንደ ሆነ ስሙ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 “እንግዲህ የዘሪውን ምሳሌ ስሙ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 እንግዲህ እናንተ የዘሪውን ምሳሌ ስሙ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 “እንግዲህ እናንተ የዘሪውን ምሳሌ ስሙ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 እንግዲህ እናንተ የዘሪውን ምሳሌ ስሙ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ማቴዎስ 13:18
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ሕዝቡን አሰናብቶ ወደ ቤት ገባ፤ ደቀ መዛሙርቱም ወደ እርሱ ቀርበው፥ “የእርሻውን እንክርዳድ ምሳሌ ትርጒም አስረዳን” አሉት።


ኢየሱስ ብቻውን በሆነ ጊዜ ይከተሉት የነበሩ ሰዎችና ዐሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርት ስለ ምሳሌዎቹ ትርጒም ጠየቁት።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች