Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ማርቆስ 10:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 እንግዲህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየው።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ስለዚህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየው።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ስለዚህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ማርቆስ 10:9
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ወደ ቤት በተመለሱ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ስለዚህ ጉዳይ እንደገና ኢየሱስን ጠየቁት፤


ሁለቱም አንድ አካል ይሆናሉ፤’ ከዚያም ወዲያ ሁለት መሆናቸው ቀርቶ አንድ ይሆናሉ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች