ሉቃስ 9:46 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም46 ደቀ መዛሙርቱ “ከእኛ ከሁላችን የሚበልጥ ማን ነው?” በማለት ክርክር አንሥተው ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም46 ከእነርሱ ማን እንደሚበልጥ በደቀ መዛሙርቱ መካከል ክርክር ተነሣ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 ከእነርሱም መካከል ማን እንደሚበልጥ በእነርሱ ዘንድ ክርክር ተነሣ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 እርስ በርሳቸውም ከእነርሱ ማን እንደሚበልጥ ዐሰቡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)46 ከእነርሱም ማን እንዲበልጥ ክርክር ተነሣባቸው። ምዕራፉን ተመልከት |