ሉቃስ 21:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በትዕግሥታችሁ ነፍሳችሁን ታድናላችሁ” አለ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ጸንታችሁም በመቆም ነፍሳችሁን ታተርፋላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በመታገሣችሁም ነፍሳችሁን ታተርፋላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 በትዕግሥታችሁም ነፍሳችሁን ገንዘብ ታደርጓታላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 በመታገሣችሁም ነፍሳችሁን ታገኛላችሁ። ምዕራፉን ተመልከት |